ለሊቢያ መረጋጋትና ግንባታ ትብብር
ረቡዕ፣ ነሐሴ 18 2003ማስታወቂያ
የአዉሮጳ ኅብረት በበኩሉ አባል አገራቱን በማስተባበር ለሊቢያ የሚዉለዉን ድጋፍ በተመድ በኩል ስልት አስልይዞ ለማካሄድ መነሳቱን ትናንት ይፋ አድርጓል። የኅብረቱ ተጠሪ የሰጡትን መግለጫ የተከታተለዉ የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሤን ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። የአዉሮጳ ኅብረት ከጋዳፊ አገዛዝ ዉድቀት በኋላ ሊቢያን ለማረጋጋት ቅድሚያ መስጠቱን አስመልክቶ የተሰጠዉን ማብራሪያ ባጭሩ በማብራራት ይጀምራል።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ