ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዘገባ ቀረበ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 30 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የፊደራል ጉዳዮች ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ዘገባ አድምጧል። ለምክር ቤቱ ዘገባዉን ያቀረቡት የፊደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ሽፈራዉ ተ/ማርያም መሥሪያ ቤታቸዉ ስልታዊ አሠራርን በመተግበር ብልሹ አሰራርን በማስወገድ መንቀሳቀሱንም አክለዋል። ዝርዝር ዘገባዉ በስፍራዉ የተገኘዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ