ለሃያ ሠዓታት አልጋ ላይ 23 የካቲት 2004ዓርብ፣ የካቲት 23 2004የዛሬ አስራ አምስት ቀን ባስተላለፍነው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን «እርግዝና እና ህመም የነፃነት መንገዶች» በሚል ርዕስ ማልታ በእስር ላይ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አንድ ጥንቅር ማቅረባችን ይታወሳል። ወጣቶቹ ከበርካታ ወራት የእስር ቆይታ በኋላhttps://p.dw.com/p/14Cqjማልታምስል EPA PHOTO LINO ARRIGO AZZOPARDIማስታወቂያ ነፃ የወጡት በህመም አለያም በእርግዝና ሰበብ እንደነበረ፣ አሁንም ድረስ በከፍተኛ ህመም የሚሰቃዩ በርካታ ወጣቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ ገልፀውልን ነበር። እኛም እስር ቤት የሚገኙትን ወጣቶች እንዳገኘን ልናገጋግራቸው ቃል በገባነው መሰረት የተወሰኑትን ወጣቶች አነጋግረናል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ሸዋዬ ለገሠ