1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ህገ ወጥ ስደተኞችና የአውሮጳ ኅብረት

ቅዳሜ፣ ነሐሴ 10 2000

የአውሮጳ ኅብረት በባህሩ በኩል ወደ አህጉሩ በህገ ወጥ መንገድ ለመግባት በሚሞክሩት አፍሪቃውያን አንጻር ቁጥጥሩን ያጠናከረበት ድርጊት፡ ታገስሽፒግል እንደሚለው፡ ስደተኞቹ ሌላ አደገኛ መንገድ እንዲፈልጉ አስገድዳቸዋል።

https://p.dw.com/p/F1V6
ህገ ወጥ ስደተኞች በላምፔዱዛ ኢጣልያ
ህገ ወጥ ስደተኞች በላምፔዱዛ ኢጣልያምስል dpa - Fotoreport
የደቡባዊ አፍሪቃ መንግስታት የልማት ትብብር ድርጅት - ሳዴክ - በዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች መካከል በጀለማስታረቅ በጀመረው ጥረቱ አዲስ ሸምጋይ ቢሰይም ይሻላል ባይ ነው የብሪታንያውያኑ ዕለታዊ ዘ ኢንዲፔንደንት።