ሂዉማን ራይትስ ዎች እና የሶማሊያ የሰብዓዊ መብት
ሰኞ፣ ነሐሴ 9 2003ማስታወቂያ
HUMAN RIGHTS WATCH ዛሬ ያወጣውን መግለጫ መነሻ በማድረግ ልደት አበበ የአፍሪቃው ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑትን -ቤን ሮሌንስ አነጋግራቸዋለች። እኢአ ከ 2011 መጀመሪያ አንስቶ HRW በሱማሊያ ስላለው የሰብዐዊ መብት ሁኔታ ጥናት ሲያደርግ ቆይቷል። እስካሁን ግን በሁለቱም ማለትም በአሸባብ እና በሽግግር መንግስቱ ዘንድ የሰብዓዊ መብት እረገጣን እንደተመለከቱ ነው ቤን ሮሌንስ የሚገልፁት።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ