1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሁለቱ ሲኖዶሶች

ሐሙስ፣ የካቲት 8 2004

የኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶችን የሚወክሉ ባለሥልጣናት ጠብ-ልዩነታቸዉን ለማስወገድ አሪዞና-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እየተደራደሩ ነዉ።በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኘዉ ሲኖዶስና በስደት ዉጪ ሐገር ያለዉ ሲኖዶስ ባለሥልጣናት

https://p.dw.com/p/144Tb
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Sitz des Patriarchen der äthiopisch-orthodoxen Kirche in Addis Abeba Thema: Alle vier großen Religionsgemeinschaften Äthiopiens - Orthodoxe und katholische Christen, Protestanten und Muslime - haben im Vorfeld der Wahl in einem gemeinsamen Appell für einen friedlichen Wahlgang geworben. Die beiden Tauben vor dem Sitz des "Abuna", des Patriarchen der Orthodoxie Äthiopiens, stehen dafür sinnbildlich. Schlagwörter: Orthodoxie Äthiopien, Abuna Paulos, Dialog der Religionen, Wahl Äthiopien 2010, Elections Ethiopia 2010
ምስል DW

በስማ በለዉ ያደርጉት የነበረዉ ድርድር ለረጅም ጊዜ በሚስጥር ተይዞ ነበር ።ያሁኑ ድርድር ግን ይፋ ከመሆኑንም በላይ ፊትለፊት የሚደረግ ነዉ።ያም ሆኖ ባለሥልጣናቱ ድርድራቸዉን እንዳይታወክ ከሕዝብ በተለይም ጉዳዩ ከሚከለከተዉ ኢትዮጵያዊ

ገለል ባለሥፍራ መነጋገሩን መርጠዋል።የሲያትሏ ወኪላችን ንግሥት ሠልፉ ዝር ዝር ዘገባ ልካልናለች።

ንግሥት ሠልፉ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ