1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሁለተኛ አብዮት በሊቢያ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 4 2004

የሊቢያ የርስ በርስ ጦርነት በይፋ አብቅቷል ። ሃገሪቱን ለረዥም ጊዜ የመሩት ሞአመር ጋዳፊም ተገድለዋል ።

https://p.dw.com/p/13SlO
Men chant slogans during a protest in Benghazi, Libya, Monday, Dec. 12, 2011. Arabic writing on the banner, right, reads "Libyan youth will protect the revolution, Feb. 15" (Foto: Ibrahim Alaguri/AP/dapd)
ተቃወሞ በሊቢያምስል dapd


 የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶም ከሊቢያ ወጥቷል ። የሽግግሩ ምክር ቤትም ስልጣኑን ለሽግግር መንግሥቱ አስረክቧል ። ይሁንና የሊቢያ ወጣት አብዮተኞች ፍፁም አልረኩም ። በአሁኑ ጊዜ በ 10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤቱንና ሊቀ መንበሩን ሙስጠፋ አብደል ጃሊልን በመቃወም ሰልፍ ያካሂዳሉ ። ሌላ አዲስ አብዮት እንዲካሄድ ጥሪ እያስተላለፉ ነው ። የዶቼቬለዋ ሞኒካ ዲትሪሽ የዘገበችውን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ